Monday, September 9, 2013

“የአሲምባ ፍቅር” መጽሃፍ ግምገማ በቀድሞ ሴት ታጋዮች

“የአሲምባ ፍቅር” አስተያየት በቀድሞ ሴት ታጋዮች"
ማን ይናገር የነበረ 
ዕድሜ ጥሩ ነው። ሁሉንም እንደመስተዋት አሳይቶናል።
ስሙን መጥራት ቀርቶ አላማውን አንግባችሁ ይሆናል እየተባለ የሰው ሕይወት እንደቅጠል
እንዳልረገፈ ዛሬ ስለ ኢሕአፓ በርከት ያሉ መጽሐፍት እየወጡ፣ እየተነበቡ፣ እየተደነቁ፣
ብሎም እየተቸቱ ነው። በበኩላችን ይኸን ሁሉ ጊዜ ያመጣውን በረከት በደስታ
እንቀበለዋለን። ፀሐፊዎቹን እያመሰገንን ሁሉም ያሳለፈውን የዚያን ግዜውን ተመክሮ
እንዲጽፉ እናበረታታለን።

No comments:

Post a Comment