Sunday, September 22, 2013

ሰበር ዜና ስውዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ ውስጥ በኢትዮጵያ ኮሚኒት ት/ቤት ተማሪ ወላጆች እና በኢትዮጵያው አንባሳደር መሃመድ ሃሰን በሚመሩ ዲፕሎማቶች ማሀከል ግጭት ተፈጠረ !

ሰበር ዜና 
ስውዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ ውስጥ በኢትዮጵያ ኮሚኒት ት/ቤት ተማሪ ወላጆች እና በኢትዮጵያው አንባሳደር መሃመድ ሃሰን በሚመሩ ዲፕሎማቶች ማሀከል ግጭት ተፈጠረ !

በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ግቢ በር ላይ በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ዲፕሎማት እና ከ500 የሚበልጡ በሪያድ አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ት/ቤት ወላጆች መሃከል የተፈጠረው አለመግባባት ወደ ግጭት ማምራቱን ከስፍራው የሚደርሱ መረጃዎች ይገልጻሉ። ዲፕሎማቱ የተማሪውቹ ወላጆች በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ የሚገኘው አዳራሽ፡ውስጥ፡ለመሰብሰብ ዛሬ እሁድ ቀን ሴፕቴምበር 22 2013 ፕሮግራም ይዘው እንደነበር የሚገልጹት መረጃዎች በሳውዲ አረቢያ የኢትዮጵያው አንባሳደር መሃመድ ሃሰን ተዕዛዝ ዲፕሎማቱ የተማሪውቹን ወላጆች አሸባሪዎች በማለት ወደ ኮሚኒቲው ግቢ እንዳይገቡ የግቢውን በር ዘግተውባቸዋል። ፍጥጫው በአሁኑ ሰአት አቅጣጫ እንዳይለውጥ፡ያሰጋል ዲፕሎማቱ ለሳውዲ ፖሊስ ጥሪ ቢያደርጉም እስካሁን አካባቢው የደረሰ የጸጥታ ሃይል እንደሌለለ እይተነገረ ነው ። ሙሉ ዝርዝር መረጃውን ይጠብቁ !!!

Ethiopian Hagere ከሳውዲ አረቢያ ጅዳ በዋዲ

No comments:

Post a Comment