Sunday, March 16, 2014

Ethiopia: Transparency Group Should Reject Membership – Human Rights Watch

Repression of Civil Society Contravenes Organization’s Rules
(New York) – A major global initiative to encourage governments to better manage natural resource revenues should reject Ethiopia’s bid for membership due to its harsh restrictions on civil society, Human Rights Watch said today.
The governing board of the Extractive Industries Transparency Initiative (EITI) is expected to make a decision about Ethiopia’s candidacy at its next meeting, on March 18 and 19, 2014, in Oslo. EITI was founded in 2003 to strengthen governance by increasing transparency over revenues from the oil, gas, and mining industries. Itsmembers include countries, companies, and civil society representatives.
hrw“The Ethiopian government has crushed activist groups and muzzled the media,” said Lisa Misol, senior business and human rights researcher at Human Rights Watch. “Ethiopia’s harsh repression of independent voices is utterly incompatible with this global effort to increase public oversight over government.”
An earlier effort by Ethiopia to join the transparency group was rebuffed in 2010 out of concerns over a draconian 2009 law, still in effect, that sharply limits the activities of independent groups. Civil society representatives on EITI’s board said that the law contravened the initiative’s standards that make the free and active participation of independent organizations a requirement for a country to join.
The board deferred the decision, and suggested that it would not reconsider “until the Proclamation on Charities and Society Law is no longer in place.”

Wednesday, March 12, 2014

ወያኔ በሁሉአቀፍ ትግል ከሥልጣን ይውረድ (መስፍን ከኖርዌይ)

ስርነቀል የፖለቲካ ስርአት ለማምጣት ወያኔ መራሹን መንግስት በሁሉን አቀፍ ትግል ከስልጣን ማዉረድ የግድ ነዉ፡፡
አሁን እንደሚታየዉ በሁሉም አቅጣጫ በኢትዮጵያ ዉስጥ አዲስ የፖለቲካ ለዉጥ እንድሚያስፈልግ እና ከፍተኛ የሆነ መነቃቃት በወጣቱ ሀይል ላይ እየታየ ነዉ፡፡ ይህ የለዉጥ ፍላጎት እና መነቃቃት ወደኋላ እንዳይመለስ ትግሉ የበለጠ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ማድረግ ተገቢ ነዉ፡፡ በዚህ ረገድ በሀገር ዉስጥ በሰላማዊ መንገድ ወያኔን ከስልጣን ለማዉረድ እየታገሉ ያሉ በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች አሉ፡፡ እነዚህ ድርጅቶች ምንም እነኳን የተለያየ የፖለቲካ ፕሮግራም(Ideology) ቢኖራቸዉም ይህንን ልዮነት ለጊዜዉ ወደኋላ ጥለዉ በጋራ በቅን ልቦናላይ በተመሰረተ መግባባት ህዝቡን የማነቃቃት፤ የመምራት እና የማደራጀት ስራን በመስራት የህዝብን አመኔታ እንዲየገኙ ማድረግ እና ከወያኔ (ከኢህአዴግ) የተሻለ አማራጭ ፕሮግራም አንዳለቸዉ በማሰየት የአገዛዙን ማንነት ባዶ ማሰቀረት ይችላሉ፡፡

ሌላዉ በዉጪ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች እና የወያኔ አገዛዝ ያልተመቻቸዉ ዲያሰፖራ በጋራ ለዩነትን ባማስወገድ ቅድሚያ ለሚሰጠዉ የወያኔን አገዛዝ ከስልጣን ማዉረድ ላይ ሀገር ዉስጥ ከሚንቀቀሳቀሱት የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር በጋራ መስራት ተቀዳሚ ተግባር መሆን አለበት፡፡ አንደዚህ ልናደርግ ከቻልን በቀጣይ በ2015 ለሚደረገዉ ሀገር አቀፍ ምርጫ የህዝቡን አወንታዊ ምላሽ አንዲያገኙ በማደረግ የወያኔን አገዛዝ፡ የስልጣን ዘመን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ የሚያከትምበት ይሆናል፡፡
እንደሚታወቀዉ የወያኔ መራሹ መንግስት በስልጣን ላይ እሰካለ ድረስ የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ፤ እስራት፤ግድያ አንደዉ ባጠቃላይ ሁሉን አቀፍ ስቃይ፤ ችግር እንደ ሀገር የመቀጠላችን ጉዳይ አጠያያቂ እየሆነ መጥቷል፡፡ ይህ የማፍያ አገዛዝ የየተኛዉንም ማህበረሰብ ዉክልና ሳያገኝ በጉልበት በመሳሪያ የሚቃወሙት ወገኖች ሲፈልግ አሸባሪ፤ ፅንፈኛና አክራሪ አያለ ስም እየለጠፈ በሀይል እያስፈራራ፤ እያሰረ፤ እየገደለ እና ከፊሉን ከሀገር አንዲሰደዱ፤ ለዘመናት ከሚኖሩበት እያፈናቀለ አነሆ 23 አመታትን አስቆጠረ፡፡

ስለዚህ በዚህ መንገድ ወያኔ መራሹን አገዛዝ በስልጣን ላይ እንዲቀጥል ልነፈቅድለት የምንችለበት እድል የለም፡፡ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለዉጥ ያስፈልገዋል፤ይህንን ለዉጥ ከማንም እና ማንም በችሮታ ሊሰጠን አይችልም፡፡ እኛዉ ራሳችን በተባበረ ከንድ ያለልዩነት እጅለጅ በመያያዝ ከታገልን ለዉጥ ማምጣት እንችላለን፡፡ ይህ ካልሆነ እና አሁን እንደሚታየዉ እርስ በእርሳችን የምንጠላለፍ ከሆን ለወያኔ እድል ፈነታ ከሰጠነዉ አሁንም መከራዉ፤ ችግሩ፤ ሰቆቃዉ በራሳችን ላይ እንደ ሚሆን ምንም ጥርጥር የለዉም፡፡ ይህ የህልዉና ጉዳይ ነዉ የመኖር እና ያለመኖር፡፡ ይህ እንደ ሃገር የመቀጠል እና ያለመቀጠል ጉዳይ ነዉ፡፡ ለነገ ብለን ጊዜ የምንሰጠዉ አይደለም፡፡

ሌላዉ አማራጭ ወያኔ በሰላማዊ መንገድ ስልጣን ይለቃል ብሎ መጠበቅ የዋኽነት ቢሁንም እስከ መጨረሻ በሰላማዊ መንገድ ያሉትን አማራጮች ሞክሮ ካልተሳካ በትጥቅ ትግል ከአሁን ቀደም የጀመሩትን ሀይላት ድጋፍ በማደረግ ለዉጥ ማምጣት የግድ ነዉ፡፡ይህንን ሀላፊነት የማይሰማዉ የወያኔ መንግስት ከስልጣን ማስወገድ እና በወያኔ የጭቆና አገዛዝ እየተረገጠ ያለዉን ህዝባችንን ነፃ ማዉጣት ተቀዳሚ ተግባራችን አንዲሆን እግ/ር ይርዳን፡፡
በወያኔ አገዛዝ በጨለማ ዉስጥ ለሚማቅቀዉ ህዝባችን ብርሀን ይሁን፡፡
10.03.2014
መስፍን(ከኖርዌይ)
Source:http://www.ethiopianreview.com/amharic/?p=161751

Friday, March 7, 2014

ሳውድ አረቢያና ሌሎች የባህረ ሰላጤው ሃገራት ከግብጽ ጎን መቆማቸው ታወቀ

የቀድሞውን የግብጽ ፕሬዚዳንት ሙሃመድ ሙርሲን በመደገፍና በእርሳቸው ላይ የተወሰደውን እርምጃ በመቃወም ጠንካራ አቋም የያዘችውን ካታርን በዲፕሎማሲ ዘመቻ ለማግለል ሳውድ አረቢያና ሌሎች የባህረ-ሰላጤው አገራት ዲፕሎማቶቻቸውን ከአገሪቱ አስወጥተዋል። አዲሱ የግብጽ መንግስት የካታር ልኡካኑን ያስወጣ ሲሆን፣ ይህን ተከትሎም ሳውድ አረቢያ፣ ባህሬንና ዩናይት አረብ ኤምሬትስ ተመሳሳይ እርምጃ ወስደዋል።
የግብጽ የፖለቲካ አካሄድ የአረብ አገራትን እየከፋፈለ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ ግብጽ የአባይን ግድብ ግንባታ ለማስቆም የሳውድ አረቢያን ድጋፍ ጠይቃለች። ሳውድ አረቢያ እስካሁን ስለምትኢዘው አቋም ግልጽ አላደረገችም፣ ይሁን እንጅ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በግብጽና በሳውድ አረቢያ መካከል የተጀመረው መቀራረብ ሳውድ አረቢያ የግብጽን ጥያቄ በመቀበል በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ላይ እርምጃ ልትወስድ ትችላለች።

Source: Ethsat

የቁጫ ወረዳ የአገር ሽማግሌዎች “ለ16ኛ ጊዜ ጠ/ሚንስቴር ጽ/ቤት አቤት ብንልም የሚሰማን አጣን” አሉ

በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን በቁጫ ወረዳ ከማንነትና ከመልካም አስተዳደር ጋር ተያይዞ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በአካባቢው ያለው አፈና እንዲቀንስ በእስር ላይ የሚገኙ ሰዎች እንዲፈቱ እንዲሁም ከቀያቸውና ከስራቸው የተፈናቀሉት ዜጎች ወደ ቦታቸውና ወደ ስራቸው እንዲመለሱ ለመጠየቅ ትናንት ወደ አዲስ አበባ በማምራት ለጠ/ሚኒስቴር /ቤትና በፌደሬሽን ምክር ቤት 16 ጊዜ አቤቴታቸውን ያቀረቡ የአገር ሽማግሌዎች መፍትሄ በማጣት ተመልሰዋል።
የህዝቡን ጥያቄ በመያዝ ወደ / /ቤት ከሄዱት የአገር ሽማግሌዎች መካከል አንዱ ለኢሳት እንደገለጹት፣ መንግስት የህዝብ ተወካይ የሆኑ የአገር ሽማግሌዎችንና ሌሎች ነዋሪዎችን ይዞ በማሰር ጥያቄ እንዳይመለስ ማድረጉን ገልጸዋል።
በወረዳው የተነሳውን የህዝብ ተቃውሞ ተከትሎ 240 በላይ ሰዎች በአርባ ምንጭ እስር ቤት ታስረው ሲገኙ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩት ደግሞ ከስራ ተባረዋል።
በጉዳዩ ዙሪያ የክልል ባለስልጣናትን ለማነጋገር በተደጋጋሚ ሙከራ ብናደርግም አልተሳካልም።

Source: Ethsat

የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት በየረር ባሪ ጎሳ አባላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችል የምክር ቤት ድጋፍ አገኙ

የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት የሆኑት አብዲ ሞሀመድ ኦማር ከማንነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ በጎሳው አባላት የተነሳውን ተቃውሞ በሃይል ለመጨፍለቅ የሶማሊ ክልል አዲሱ ምክር ቤት ድጋፍ እንደሰጣቸው ታውቋል።
ከክልሉ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው አቶ አብዲ የየረር ጎሳ አባላትን አልሸባብ እየተባለ ከሚጠራው የሶማሊያ ታጣቂ ሃይል ጋር ግንኙነት እንዳላቸው አድርገው በማቅረብ ምክር ቤቱ አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ ፈቃድ ጠይቀው ተፈቅዶላቸዋል።
ውሳኔው መተላለፉን ተከትሎ የየረር ባሬ ጎሳ አባላት የአለም ህዝብ እንዲታደጋቸው ጠይቀዋል።
በቅርቡ ልዩ ሚሊሺያ እየተባለ የሚጠራው ታጣቂ ሃይል በአንድ ትምህርት ቤት ላይ በወሰደው እርምጃ ህጻናት ተማሪዎችን ጨምሮ 48 ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ሰዎች ገልጸዋል። በቅርቡ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች በታጣቂዎች በመገደላቸው የሟቾች ቁጥር 50 መድረሱን የጎሳ መሪዎቹ ይገልጻሉ።
የአገር ሽማግሌዎቹ በልዩ ሚሊሺያው የተገደሉ 48 ሰዎች ስም ዝርዝር ያለበትን ደብዳቤ ለጠ/ ሃይለማርያም ደሳለኝ ለሰብአዊ መብቶች ጉባኤና ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ማስገባታቸው ይታወቃል። ወደ 17 የሚጠጉ የአገር ሽማግሌዎች አቤቱታቸውን አቅርበው ሲመለሱ በልዩ ሚሊሺያው ታስረዋል፡፡
የክልሉ ፕሬዚዳንት በጎሳ አባላቱ ላይ ስለሚወስዱት እርምጃ ግልጽ አላደረጉም። በጉዳዩ ዙሪያ የክልሉን የህዝብ ግንኙነት ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

Source: Ethsat

Sopot 2014 - Genzebe DIBABA - ETH - World Indoor Championships

Thursday, March 6, 2014

ኢትዮጵያዊው ከጎዳና ተዳዳሪነት ያወጡትን እናትና ልጅ ገድሎ ተሰወረ!

ዘጋቢ፦ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)
እናትና ህጻን ልጅዋን ገድሎ የተሰወረው ሰውዬ ትውልዱ ኢትዮጵያዊ ሲሆን በፈረንሳይ ፓሪስ ክርተማ የጎዳና ላይ ተዳዳሪ ነበር:: ሟች ወ/ሮ ክውን ገዳሙ ትባላለች:: ከቤትዋ ወደ ስራ ቦታ ሲመላለሱ ተጠርጣሪውን የዩታል:: በጎዳናው የተጎሳቆለውን ሰው(ጉዳዩ በህግ ስለተያዘ ስሙን እዚህ ላይ አንጠቅሰውም) ስለሚያሳዝናቸው ባለፉ ባገደሙ ቁጥር እጃቸውን ይዘረጉለት ነበር::
ከግዜ በኋላ ከክረምቱ ብርድ እንዲገላገል ሲሉ ይህንን የጎዳና ተዳዳሪ ለግዜው በቤታቸው አስጠጉት:: የአቅማቸውን እየረዱት አብረው ለወራት ኖሩ::
ባለፈው ሳምንት አንድ አስደንጋጭ ክስተት በቤተሰቡ ውስጥ ተፈጸመ:: በችግሩ ያስጠጉት ሰው ከተኙበት በጭካኔ ገድሏቸው አመለጠ::
ወ/ሮ ክውን ገዳሙ የሶስት ልጆች እናት ሲሆኑ በፈረንሳይ ፓሪስ ለረጅም ግዜ ኖረዋል:: የሶስት ልጆች እናትም ናቸው:: ያለአባት ከሚያሳድጓቸውን ሶስት ልጆች ውስጥ አንደኛዋና የሁሉም ታናሽ ከሆነችው ጋር ላይመለሱ ይህችን አለም ባለፈው ሳምንት ተሰናበቱ::
ገዳዩ ጭካኔ በተሞላበት መንገድ በጩቤ ሰነጣትቆ ነው እናትና ልጅን ለህልፈት የዳረገው- እንደ ፈረንሳይ የዜና ምንጭ:: ባጎረሱት እጅ ተነከሱ:: ደግ ባደረጉ ምላሹ ግድያ ሆነ: ለዚያውም አረመኔያዊ ግድያ::
ነብሰ ገዳዩ ለግዜው ተሰውሯል:: የፈረንሳይ ፖሊስ ከኢንተርፖል ጋር በመሆን ጉዳዩን በጥብቅ ይዞታል:: እኛም እየተከታተልን ጉዳዩ ምን እንደደረሰ እናቀርብላችኋላን::
Ze-Habesha Website

የኢትዮጵያዉያን ሰቆቃ በአረብ ሀገራት( መስፍን ሀብተማርያም)

ከመስፍን
የአንድ ሉአላዊ ሀገር መንግስት ህዝቦቹን ከማንኛዉም አይነት ጥቃት ማስጠበቅ እና ደህንነታቸዉን ማረጋገጥ  ከምንም በላይ  ቅድሚያ ሊሰጠዉ  የሚገባ ተግባር ነዉ፡፡  ነገርግን ወያኔ ከዚህ በተቃራኒ ዜጎች በአረብ ሀገራት የሚደረሰባቸዉን ጥቃት ቸል በማለትቱ ወንድም እና እህቶቻችን ደማቸዉ እንደ ጎረፍ በየመንገዱ ሲፈስ ጆሮ ዳባ ልበስ ማለቱ እጅግ የሚያሳፍር ተገባር ነዉ፡፡
እንደዉም  ወያኔ በተቃራኒዉ ከሳዉዲ መንግስት ጋር በመተባበር ወገኖቻችን ለስቃይ እንዲዳረጉ እያደረጋቸዉ እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ነዉ፡፡ እነዚህ ወገኖች በስደት ባሉበት ሳዉዲ አረቢያ መመለስ  ካለባቸዉ አለም አቀፍ ህግ በሚፈቅደዉ መንገድ ነበረበት፡፡  ነገርግን የሳዉዲ ፖሊሶች እና ዜጎቻቸዉ ተቆረቃሪ መንግስት  ኢትዮጵያ ህዝቦቻ እንደሌላቸዉ ስላረጋገጡ  ወገኖቻችንን እየገደሉ፤ እየደፈሩ እና እያሰቃዩዋቸዉ ነዉ፡፡

ሀገር የሚመራዉ ማፍያዉ መንግስት ወያኔ  ከሳዉዲ መንግስት ጋር በመተባበር ወገኖቻችንን እያሰቃየ  ነዉ፡፡ ዜጎች ከሀገር ዉስጥ በሰላም ሰርተዉ እንዳየኖሩ የ ወያኔ  ግፍ አገዛዝ አያማረራቸዉ  በበወያኔ ደላላነት ወጣት ወገኖቻችን ለዘመናዊ ባርነት ለአረብ ሀገራት  አየተቸበቸቡ ይገኛሉ፡፡  የወያኔ የአገዛዝ ስርአት ዜጎችን ተስፋ በማስቆረጥ የኢኮኖሚ ጥገኛ እንዲሆኑ ማድረግ ነዉ፡፡ ሁላችንም  በኢትዮጵያ ዉስጥ የ ምንኖር ዜጎች ተዋረደናል ሁለነተናችንን ወያኔ ለዉጪ ወራሪ አሳልፎ ሸጦናል፡፡ የወገኖቻችን ደም በአረብ ሀገራት ፈሶ አይቀርም፤ ወያኔም ሆን የሳዉዲ መንግስት በዚሀ ጉዳይ ከተጠያቂነት አያመልጡም፡፡ የሳዉዲ መንግስት በ21ኛ ክፍለ ዘመን እንደዚህ አይነት ኢሰብአዊ የሆነ ተግባር በወገኖቻችን ላይ በማደረሱ በጣም  አዝነናል፤ አሳፋሪ ተገባር ነዉ፡፡

 የኢትዮጵያ ህዝብ ወያኔን የመብት ጥያቄ እንዳይጠይቅ ካደረጉ ምክንያቶች እና መፍትሄዎቹ ከብዙ በጥቂቱ፡

1.ህዝቡን በተለያዩ መንገዶች ትኩረቱን መያዝና ስለመብቱ፤ ስለኢኮኖሚ ብሎም ሀገሪቱ ዉስጥ በመንግስት ስለሚደረጉ የጥፋት ተግባራት እንዳያወቁና እንዳይጠይቁ ማድረግ፡፡ በተለይ ሁላችንም እንደምናዉቀዉ ወጣቱን ሀይል ከእዉቀት እና ከኢኮኖሚ እንዲርቅ በማድረግ የተለያዩ ማዘናጊያዎችን በማመቻቸት፡- ለምሳሌ እንደ አዉሮፓ እግር ከዋስ፤ ጫት፤ ሺሻ፤ዘፈን በነዚህ ነገሮች በመያዝ መብቱ እስከምን አንደሆነ እንዲረሳ እንዳይጠይቅ ማድረግ፡፡

2.የነፃ ሚዲያዎችን ማጥፋት እና በስመ ነፃሚዲያ ስም መንግስት በራሱ ቅኝት ጠፍጥፎ መስራት እና የራሱን የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ እንዲሰሩ ማድረግ፡፡ ለምሳሌ፡ እነደ ዛሚ ኤፍም፤ሚሚ ስበሃቱ፣ ሪፖርተር ጋዜጣ፣ !አዲስ አድማስ ጋዜጣ ...ወዘተ

3.መንግገስት የራሱን ሚዲያ በማብዛት በየለቱ ሙዚቃ እና እርባና የሌለዉ ለሃገር የማይተቅም ወሬ በማዉራት የህዝቡን ስነልቦና መስረቅ፡፡ ምሳሌ ደቡብ ቲቪ፣አማራቲቪ፤ጋምቤላ ቲቪ፤አዲስ ቲቪ ወዘተ ግን ሁሉም አንድ ለናቱ ኢቲቪ ግልገል ቲቪዎች ናቸዉ፡፡

4.ህብረተሰቡ ዉስጥ የስለላ መዋቅሩን በመዘርጋት እርስ በርሱ እንዳይተማመን በጥርታሬ እንዲተያይ ማድረግ፡፡

5.በህዝብ ዉስጥ ሆን ብሎ አደገኛ የሆኑ ችግሮችን መፍጠር እና በፍጥነት አዉዳሚ የሆኑ መፍተሄዎችን ማቅረብ፡፡ ለምሳሌ፡ የሽብር ጥቃት ሊከሰት ነዉ በሚል ሽብር በህዝብ ዉስት በመንዛት እራሱ መንግስት የሽብሩን ድርጊት መፈፀም፤ የሃይማኖት አክራሪነት ችግሮችን አጉልቶ ፕሮፖጋነዳ በመንዛት እና በማባባስ፤ ወግኡዝ በሀይማኖትም በባህልም የተባለለትን ግብረሰዶም በሀገሪቱ ዉስጥ እንዲስፋፋ ማድረግ የመሳሰሉት
6.የከተሞች ምስቅልቅል ችግሮች እንዲያድጉ ማድረግ፡-ምሳሌ የዉሀ፣ መብራት፣ እና የትራንስፖርት ችግሮችን ሆን ብሎ መፍጠር

7.ከባድ የሆኑ የኢኮኖሚ ችግሮችን መፍጠር ዋናዋና የሆኑ ፍጆታዎች ላይ ዋጋ መጨመር ወይም እጥረት እንዲኖር ማድረግ

8.ህዝብ እዉቀት እንዳይኖረዉ የጊዜዉን ቴክኖሎጂ እነዳያዉቅ ያደርጉታል፤ የተለያዩ website ችን እና social mediaችን በመዝጋት የኢንተርኔት አቅርቦትን ዝቅተኛ እዲሆን በማድረግ በመሳሰሉት ያዳክሙታል፡፡

9.ዝቅተኛ መደብ (Lower class)እና ከፍተኛ መደብ(higher class) በመፍጠር ተኩረትን ከመብት ወይም ከፖለቲካ ጥያቄ በማስቀየር፤ ለመኖር በሚደረግ ትግል ብቻ አንዱ ገዢ መደብ ሌላዉን ደግሞ ተገዢ በማድረግ የህዝቡን የትኩረት አቅጣጫ በማስቀየር የስልጣን ዘመናቸዉን ያራዝማሉ፡፡ ህዝብ ከተገዛ ባሪያ ነዉ፤ ከተዳደረ ግን ነፃ ነዉ፡፡ አሁን ኢትየጵያ ዉስጥ እየታየ ያለዉ ማስተዳደር ሳይሆን መግዛት ነዉ፡፡ ምክንያቱም አሁን ኢትየጵያ ዉስጥ የሚታየ የአንድ ብሄር የበላይነት ነዉ፡፡ ለምሳሌ የጦር ሃይሉን የሚመሩት ከአንድ ብሄር ከአነድ አምነት ነዉ፡፡ እነዚህ ምክንያቶች ከብዙ ጥቂተቶቹ ናቸዉ፡፡
ጠቅለል ባለ መንገድ መፍትሄ የሆናሉ ብዬ የማምነዉ ወጣቱ ሀይል ላይ በስፋት እና በጥልቀት በተገኘዉ አጋጣሚ ሁሉ በመጠቀም የማንቃት ስራን መስራት፤ የህ ደግሞ በትልቁ የቤት ስራ የሚሆነዉ በዉጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ላይ ነዉ፡፡ አንዴት ለሚለዉ እንደሚታወቀዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ የተለያዩ ዌብ ሳይቶችን፤ ብሎጎችን መክፈት አይቻልም፡፡ ስለዚህ በሚቻሉ social mediaዎች(Cyber Technologies) በመጠቀም ወጣቱ ስለሀገሩ መረጃ አንዲደርሰዉ ማድረግ፤

የተለያዩ የፖለቲካ ideology የሚያራምዱ በዉጪም በሀገር ዉስጥም ተቃዋሚ ድርጅቶች ቢኖሩም ልዩነታቸዉን ወደሓላ በማድረግ ቅድሚያ ለሚሰጠዉ ወያኔን ከስልጣን የማዉረድ ስራ ለመስራት መነሳት እና ህዝብ እምነት እንዲጥልባቸዉ በማድረግ ከጎናቸዉ ማሰለፍ አለባቸዉ፡፡
በተለይ በFacebook እነደ ሚታወቀዉ ዉጤቱ ባያምርም በግብፅ እና ቱኒዚያ እንደ ተደረገዉ አንድ ጠንካራ የFacebook ግሩፕ በመፍጠር በጋራ የማነቃቃት ስራን መስራት፡፡ ምክንያቱም አሁን እንደሚታየዉ በጣም ለቁጥር የሚታክቱ የFacebook ግሩፕ ስላሉ እነዚህን ወደ አንደ በማምጣት የተጠናከረ ስራ መስራት ስለሚቻል፡፡ ስንተባበር ሀይል ይኖረናል ስንለያይ ደግሞ ለወያኔ እድል ፈንታ አንሰጠዋለን እና ነዉ፡፡

በዚህ መልኩ ጠንክረን እንስራ ወያኔን በቅርብ ከስልጣን አዉርደን የተጨቆነዉን ህዝባችንን መብት የምናስከብርበት ቀን ይፍጠን፡፡ አሜን

ሀገር ማለት በትልቁ ሰዉ ነዉ...(ከመስፍን ሀ/ማርያም)

Mesfin Habtemariam
ሀገር ማለት በትልቁ ሰዉ ነዉ እንጂ ብቻዉን አፈሩ፤ ምድሩ፤ ተራራ፤ ወንዝና ሸንተረሩ አይደለም፡፡እንደሚታወቀዉ ኢትዮጵያ የብዙ ብሄረሰቦች ሀገር፤ብዙ ቓዋንቓዋ፤ እምቅ ባህል እና ሀይማኖቶች ያላቸዉ ህዝቦች የሚኖርባት ሀገር ነች፡፡ የዚህ ሁሉ ጥቅል አንድን ሀገር ሀገር ያሰኛታል፤ የዚህ ሁሉ ራስ የሆነዉ ሰዉ ነዉ፡፡
 ይህንን ያልኮበት ምክንያት በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ እነዚህን በኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ህዝቦች ሲመሩ የነበሩ መንግስታት ወይም ነገስታት የሰሩወቸዉ አሉታዊ የሆኑ የታሪክ ጠባሳዎች አሉ፡፡ እነዚህ ጉዳት ደርሶብናል ብለዉ ጥያቄ ለሚያነሱ ወገኖች መብቶቻችንን ተነፈግን ኖረናል፤ እንደሰዉ ያልተቆጠርንበት ዘመን ነበር ብለዉ አሁን ለሚያነሱት ጥያቄ ጆሮ መስጠት እና ማዳመጥ ልዩንትን ለማጥበብ ኢትዮጵያቂነትን አንዲፈልጉ፤ አንደሚቀበሉና የባለቤትነት ስሜትን ለመፍጠር ተገቢ ይመስለኛል፡፡ ያለበለዚያ ግን በማፈን ወይም በማግለል መፍትሄ ማምጣት አይቻልም፡፡ እኛ ዜጎች እንደ ሰለጠኑት ሀገራት የመደማመጥ የመከባበር እና የመደናነቅ ባህል ልናዳብር ይገባል፡፡
ሌላዉ የቀደሙት መሪዎች የሰሩዋቸዉ አወንታዊ የሆኑ በጎ ለሀገር የሚጠቅም ተግባራትን ከዉነዉ አልፈዋል፡፡ ስለዚህ አሁን ያለዉ ትዉልድ እነዚህን በጎ ጎኖች በማዳበር ስለወደፊት እጣፋንታችን ለመወሰን በጋራ በመወያየት የተሻለች ሀገር መገንባት የዚህ ትዉልድ ሀላፊነት ነዉ፡፡
የወያኔ መንግስት በዘራዉ መርዝ ተያይዘን እንዳንጠፋ በልዩነት የሚነሱትን ወገኖች ማዳመጥ ጥያቄያቸዉን ማክበር ለምንመኛት ወይም እንድትኖር ለምንፈልጋት ኢትዮጵያ ህልዉና ጉልህ አስተዋፆ ይኖረዋል፡፡ ምክንያት ብጠቅስ ኢትዮጵያ የተገነባችዉ በዉሰጧ በሚኖሩ ብሄሮች በመፈቃቀድ ላይ የተመሰረተ ህብረት ነዉ፡፡ ስለዚህ በዚች ሀገር ዉስጥ የሚኖሩ ህዝቦች እኩል በቅንልቦና ላይ የተመሰረተ የሁሉንም መብት የሚያስጠብቅ የጋራ ስርዓት መመስረት አሌ የማይባል ሀቅ ነዉ፡፡ ያለበለዚያ ግን መብቴ ይጠበቅልኝ፤ ማንነቴ የታወቅልኝ ብለዉ የሚነሱ የብሄር ጥያቄዋች ማፈን ዉጤቱ ለመለያየት፤ ለእርስ በእርስ ግጭት ምክንያቶች ከሚሆኑት ዉስጥ አንዱ እና ዋነኛዉ ነዉ፡፡
ስለአንድ ኢትዮጵያ ስናወራ ስለብዙሀኑ ብሄር ፍላጎት ማሰብ እና የመብት ጥያቄያቸዉን መመለስ የግድ መሆን አለበት፡፡ እንዲህ ስናደርግ የምንፈልጋትን ኢትዮጵያ ሁላችንንም በአለም ፊት እኩል እና በልዩነታችን ዉስጥ አንድ እንደሆንን የምናሳይበትን እና ለቀጣይም ትዉልድ ሀላፊነታችንን ተወጥተን ከታሪክ ተወቃሽነት ልንድን እንችላለን፡፡ ያለበለዚያ ግን ”ዉሻ በቀደዳ ጅብ ይሾልካል” እንደሚባለዉ ይህንን ልናስወግድ ካልቻልን ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት ለተነሳዉ የጋራ ጠላታችን ወያኔ እንዲያፈራርሰን እና የምንኮራበት ማንነታችን እንዲጠፋ መሆኑ አይቀርም፡፡
ይህንን ሀላፊነት የማይሰማዉ የወያኔ መንግስት ከስልጣን ማስወገድ እና በወያኔ የጭቆና አገዛዝ እየተረገጠ ያለዉን ህዝባችንን ነፃ ማዉጣት ተቀዳሚ ተግባራችን አንዲሆን እግ/ር ይርዳን፡፡
ፍትህ ፈትህን ለተጠሙ ይሁን!!!
አስተያየት ለመስጠት፡Email: azu.mesfin@gmail.com
                              


Oromia: Alemayehu Atomsa Dies

downloadMarch 6, 2014 (All Africa) — Less than two weeks after resigning from his post as chairperson of the Oromo Peoples’ Democratic Organisation (OPDO) – one of the four member parties of the ruling EPRDF – and president of the Oromia Region, Alemayehu Atomsa died late on Thursday, March 6, 2014.
Alemayehu, who was an obscure figure – formerly with the EPRDF’s propaganda office and with little connection to the OPDO’s rank and file prior to his appointment as president of Ethiopia’s largest of nine regional states – was absent from office most of the time due to illness. On February 18, 2014, the OPDO disclosed that it had accepted his request to step-down from his presidency due to health related issues.
The Chinese-educated president had not previously received the go-ahead from the Party to step down, although he had tendered his resignation on several occasions. Alemayehu fell sick within months of his appointment, and had been rarely able to conduct his duties, travelling abroad for medical care for the majority of the last two years.
Alemayehu was pronounced dead at 1am on Thursday at the age of 45, after receiving medical treatment in Bangkok, Thailand. He was a father of two daughters and a son.
Born in 1969 in the Bilo Boshe woreda of East Wollega – one of the 17 zones in the Oromia Region – Alemayehu was replaced by Muktar Kedir, minister of the Civil Service & Good Governance Reform Cluster, with the rank of deputy prime minister, in both posts as chairperson of the OPDO and president of the Oromia Region.

Tuesday, March 4, 2014

(ሰበር ዜና) አንድ ሰው ከተገደለ በኋላ ሹፌሮች ባደረጉት አድማ ከአዲስ አበባ ጅቡቲ የሚወስደው መንገድ ከተዘጋ 3 ቀን ሆነው

Zehabesha 2

(ዘ-ሐበሻ) ከአዲስ አበባ ጅቡቲ የሚወስደው መንገድ ከተዘጋ 3 ቀን እንደሞላው በአካባቢው የከባድ ሹፌር አሽከርካሪዎች ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። እነዚህ ሹፌሮች እንዳስታወቁት ይህ መንገድ የተዘጋው የከባድ መኪና ሹፌሮች ባደረጉት አድማ የተነሳ ነው።
ለዘ-ሐበሻ መረጃ ያቀበሉት ሹፌሮች እንደገለጹት ለከባድ መኪና አሽከርካሪዎቹ የሥራ ማቆም አድማ ምክንያት የሆነው አንድ ሹፌር ባልታወቁ ሰዎች ተገድሎ መንገድ ላይ በመገኘቱ የተነሳ ነው። በገዋኔ አካባቢ ይህ መንገድ እንደተዘጋ የገለጹት ሾፌሮቹ መንገዱ በመዘጋቱ የተነሳ የቆሙት መኪኖች ብዛት በኪሎ ሜትር እንደሚቆጠር አስታውቀዋል።
የስራ ማቆም አድማ ያደረጉት እነዚሁ ሹፌሮች ጥያቄያቸው የደህነንት ዋስትና እንደሆነ የገለጹት ምንጮቹ በአሁኑ ወቅት በፖሊስ ተከበው እንደሚገኙ የደረሰን መረጃ አመልክቷል።
Source: Zehabesha

Monday, March 3, 2014

ከጭሮ ከተማ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እንዲዘዋወሩ ከተደረጉት ታሳሪዎች መካክለ ሼህ ሃሰን በቂ ህክምና ባለማግኘታቸው ሂወታቸው ማለፉን ምንጮች አስታወቁ

በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሃረርጌ በጭሮ ከተማ በሚገኙ ከተለያዩ ወረዳዎች በፖሊስ ተይዘው በጭሮ ከተማ ማረሚያ ቤት ለረጅም ጊዜ ታስረው ለህክምና ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እንዲዘዋወሩ ከተደረጉት ታሳሪዎች መካክለ ሼህ ሃሰን በቂ ህክምና ባለማግኘታቸው ሂወታቸው ማለፉን ምንጮች አስታወቁ፡፡
በጭሮ ከተማ ከተለያዩ ወረዳዎች በጭሮ ከተማ ማረሚያ ቤት ታስረው ባደረባቸው ከፍተ|ኛ ህመም ምክንያት ማረሚ|ያ ቤቱ ከአንድ አመት በፊት ወደ ፌደራል ማረሚያ ቤት ወደሆነው ቃሊቲ ማረሚ|ያ ቤት ሪፈር በመፃፍ ወደ አዲስ አበባ ሄደው እንዲታከሙ ለማድረግ ሞክሮ ነበር፡፤ ሆኖም ታሳሪዎቹ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በዞን 3 ታስረው የሚገኙ ሲሆን ምንም የረባ ህክምና ሳያገኙ በከፍተኛ ህመም እየተሰቃዩ እንደሚገኙ ምንጮች አስታውቀዋል፤፤
ከምዕራብ ሃረርጌ ጭሮ ከተማ ማረሚያ ቤት ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ከአመት በፊት የተዘዋወሩት ታሳሪዎቹ ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ይቀርባል
1. መሐመድ ሐሰን አሊዩ በምዕራብ ሀርርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ደባቢስቶ ወረዳ ቡሌ ኢሉ ቀበሌ
2. መሃመድ አህመድ በምዕራብ ሀርርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ደባቢስቶ ወረዳ ቡሌ ኢሉ ቀበሌ
3. ሼህ ሀሰን በምዕራብ ሀረርጌ ዳሮ ለቦ ወረዳ ገለሞተራ ቀበሌ
4. ከተማ ጸጋዬ መገናኛው በምዕራብ ሃረርጌ መቻሬ ወይም ገመቺስ ወረዳ ሽሬ ቡሉ ቀበሌ
5. ከተማ ለማ ኢሾ በምዕራብ ሃረርጌ መቻሬ ወይም ገመቺስ ሽሬ ቡሉ ቀበሌ
6. ዘውዱ ታሪኩ እንደሻው በምዕራብ ሃረርጌ ዳርጌ ሳውሮ ወረዳ ቀበሌ 34 ነዋሪ የነበሩ መሆናቸው ታውቋል፡፡
ከላይ ከተዘረዘሩት በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በዞን 3 ታስረው ከሚገኙት ታሳሪዎች መካከል በምዕራብ ሃረርጌ የጭሮ ከተማ የደባቢስቶ ወረዳ ቡሌ ኢሉ ቀበሌ ነዋሪ የነበሩት ሼህ ሃሰን በማረሚያ ቤቱ በቂ ህክምና እንዳያገኙ በመደረጋቸው በየካቲት 15/2006 ሂወታቸው ማለፉን የማረሚያ ቤቱ ምንጮች አስታውቀዋል፡፡

የዩናይትድ ስቴት የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በኢትዮጵያ ዉስጥ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዳለ ይፋ አድርጓል (ዜና ትንታኔ)

John Kerry

ዋሽንግተን ዲሲ፤ የካቲት 20/2006 (ቢቢኤን) ፦ የዩናይትድ እስቴስ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት (State Department) ባወጣዉ የዘንድሮ የሰዓዊ መብት ሪፖርት ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ያከናዉናቸዋል ያለዉን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በመዘርዘር ሰፋ ባለ መልኩ አቅርቦታል።
ቀድም ሲል ኢትዮጵያ ዉስጥ በ2003 በተደረገዉ ምርጫ፤ በሟቹና በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስቴር መለስ ዜናዊ ይመራ የነበርዉ ኢ.ህ.አዴ.ግ ከ547 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ 545 መቀመጫዎች አሸንፏል መባሉን ሪፖርቱ እያመላከተ የምርጫ ጣቢያዎች በመንግስት ሐይላት ቁጥጥር ስር እንደነበሩና አለምአቀፍ ታዛቢዎች ስራቸዉን በተገቢዉ መልኩ እንዳያከናዉኑ ገደብ እንደነበረባቸዉ ይገፃል።