በዛሬው እለት ከ20 000 በላይ የሚቆጠሩ ሰዎች የኬንያን ወሰን አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል። በመቶ የሚቆተሩ ሰዎች ተገለዋል።
በዛሬው እለት ከ20 000 በላይ የሚቆጠሩ ሰዎች የኬንያን ወሰን አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል። በመቶ የሚቆተሩ ሰዎች ተገለዋል። ውጊያው የተጀመረው በቦረን ጎሳ በአንድ በኩል በጋብራ እና ቡልጂ አርብቶ አደሮች መሃል በተፈጠረው በግጦሽ መሬት ወሰን ምክንያት መሆኑን የኬንያ መንግስት አስታውቋል። አካባቢው በሁለቱም አገሮች ወታደራዊ ሃይል ታምሷል።#Girum Zeleke#
No comments:
Post a Comment