Wednesday, December 4, 2013

መርካቶ ቦንብ ተራ አከባቢ የተነሳው እሣት ቃጠሎ መቆጣጠር አልተቻለም፡፡

መርካቶ ቦንብ ተራ አከባቢ የተነሳው እሣት ቃጠሎ መቆጣጠር አልተቻለም፡፡

- እስካሁን ሁለት ብሎኮች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል፡፡ እሣቱ ወደ ሶስተኛው ብሎክ ተሸጋግሯል፡፡

- እሣት አደጋ ሁሉንም አቅሙን ቢጠቀምም እሣቱን መቆጣጠር አልቻለም፡፡

- እሣቱን ለመቆጣጠር ከአየር መንገድ የተጠየቀው እርዳታ አሁን 12፡ 30 ላይ ወደ አካባቢው ደርሷል፡፡

የዘይት መጋዘን መቀጣጠሉ እሳቱን አባብሶታል፡፡

- ነጋዴዎች በግልፅ መኪና እቃቸውን እያሸሹ ነው፡፡

- የመንገዱ ጥበትና አስቸጋሪነት እሣቱን ለመቆጣጠር የሚደረገው ርብርብ ላይ እንከን ፈጥሯል፡፡

- በአካባቢው ዝርፊያ እንዳይፈጠር ጥበቃ እየተደረገ ነው፡፡

ምንጭ ኤፍ ኤም 98.1 ሪፓርተር ከቦታው እንደዘገበው፡፡

መርካቶ ቦንብ ተራ አከባቢ የተነሳው እሣት ቃጠሎ መቆጣጠር አልተቻለም፡፡
- እስካሁን ሁለት ብሎኮች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል፡፡ እሣቱ ወደ ሶስተኛው ብሎክ ተሸጋግሯል፡፡
- እሣት አደጋ ሁሉንም አቅሙን ቢጠቀምም እሣቱን መቆጣጠር አልቻለም፡፡
- እሣቱን ለመቆጣጠር ከአየር መንገድ የተጠየቀው እርዳታ አሁን 12 30 ላይ ወደ አካባቢው ደርሷል፡፡
የዘይት መጋዘን መቀጣጠሉ እሳቱን አባብሶታል፡፡
- ነጋዴዎች በግልፅ መኪና እቃቸውን እያሸሹ ነው፡፡
- የመንገዱ ጥበትና አስቸጋሪነት እሣቱን ለመቆጣጠር የሚደረገው ርብርብ ላይ እንከን ፈጥሯል፡፡
- በአካባቢው ዝርፊያ እንዳይፈጠር ጥበቃ እየተደረገ ነው፡፡ 
ምንጭ ኤፍ ኤም 98.1 ሪፓርተር ከቦታው እንደዘገበው፡፡#
 Wosenseged Geberekidan#

No comments:

Post a Comment