Friday, December 6, 2013

የኢትዮጵያ መንግስት ሊቆጣጠራቸው የማይችል ጥቃቅን መንግስታት ተፈጥረዋል:: (@DrTedros)

ኬንያ ከኢትዮጵያ የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች::
በኢትዮ ኬንያ ድንበር ላይ ያለው የጸጥታ ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ አስተማማኝ አለመሆኑን ተከትሎ የኬንያ መንግስት አዋሳኝ ድንበሩ እንዲዘጋ ትእዛዝ ማስተላለፉ ታወቀ :: የአከባቢው ጸጥታ በጣም አስጊ ደረጃ ላይ እንደደረሰ በማስረገጥ የተወያየው የኬንያ ካቢኔት አከባቢው ከቁጥጥር ውጪ ነው በሚል ውሳኔውን እንዳሳለፈ ታውቋል::
http://www.happening.co.ke/345965005.html
http://www.youtube.com/watch?v=ICygrqiAAeE

የኢትዮጵያ መንግስት ሊቆጣጠራቸው የማይችል ጥቃቅን መንግስታት ተፈጥረዋል:: @DrTedros 
ኬንያ ከኢትዮጵያ የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች:: #Ethiopia #Kenya  #MinilikSalsawi

በኢትዮ ኬንያ ድንበር ላይ ያለው የጸጥታ ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ አስተማማኝ አለመሆኑን ተከትሎ የኬንያ መንግስት አዋሳኝ ድንበሩ እንዲዘጋ ትእዛዝ ማስተላለፉ ታወቀ :: የአከባቢው ጸጥታ በጣም አስጊ ደረጃ ላይ እንደደረሰ በማስረገጥ የተወያየው የኬንያ ካቢኔት አከባቢው ከቁጥጥር ውጪ ነው በሚል ውሳኔውን እንዳሳለፈ ታውቋል::
http://www.happening.co.ke/345965005.html
http://www.youtube.com/watch?v=ICygrqiAAeE

No comments:

Post a Comment