Monday, October 21, 2013

የብኣዴኑ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከግድያ አመለጠ::


የብኣዴኑ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከግድያ አመለጠ:: #Ethiopia #Ogaden #eprdf #ONLF የኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር ሰራዊት በቀብሪደሃር አየር መንገድ (AIRPORT) የወያኔ ባለስልጣናትን አጠቁ:: ብዛት ያላቸው የወያኔ ወታደሮች ሲገደሉ 2 መኪናዎች ተቃጥለዋል:: በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሚመራው የወያኔ ባለስልታናት የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች እና ወታደራዊ መኮንኖች የያዘ የልኡካን ቡድን በኦጋዴን ክልል እንደደረሰ በኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር ሰራዊት በተከፈተበት ቶክስ በርካታ ወታደሮች ሲገደሉ ባለስልጣናቱ ማምለጣቸው ታውቋል:: ዋናው አላማችን ወደ ባለስልጣናቱ ማነጣጠር አልነበረም ሆኖም የህንን የወያኔ ባለስልጣናት ጉብኝት ማደናቀፍ እና ለአሻንጉሊቱ አስተዳደር መልእክት ማስተላለፍ ነበር ሆኖም በተገኘው አጋጣሚ አየር መንገዱን አጥቅተን የወያኔ ወታደሮችን ፈጅተናቸዋል::ወታደሮቹ ለእንግዶቹ ጥቃት እየተፈጸመ ስለሆነ መረጃ በመስጠት እንዲያመልጡ ቢያደርጓቸውም ባለስልጣናቱ አብረዋቸው ላሉት የህንን ጉዳይ ለማድበስበስ ሞክረው ነበር::ሆኖም አላማችን ተሳክቷል ወያኔንም አስደንግጠናል ብለዋል የግንባሩ ቃል አቀባይ:: @[152231248121039:274:EthiopianReview]  #
Minilik Salsawi#

No comments:

Post a Comment