Thursday, October 10, 2013

ሰበር ዜና ያልተጠበቁት ጁነዲን ባሻህ የድሬዳዋዉ ተወካይ አዲሱ የፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነዉ ተመርጠዋል

ያልተጠበቁት ጁነዲን ባሻህ የድሬዳዋዉ ተወካይ አዲሱ የፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነዉ ተመርጠዋል፤የሐረር ቢራ ስራ አስኪያጅ የነበሩት እኚህ ሰዉ በምስራቅ ኢትዮጵያ ለሚገኙ ክለቦች የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ይታወቃሉ፤ባለፈዉ አመት ከሀረር ቢራ ስራ አስኪያጅነት ለቀዉ ዛሬ አዲሱ የኢትዮያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሁነዋል!!

No comments:

Post a Comment