Wednesday, October 23, 2013

በቤይሩት ኢትዮጵያዊቷ በመኪና አደጋ ደርሶባት ቆንስላ ጽህፈት ቤቱ ሀላፊነት አልወስድም በማለቱ መዳን ስትችል ህክምና ባለማግኘቷ ህይወትዋ አለፈ

ከልብ ሀዘን ተሰምቶናል ቆንስላው ስራው ምን ይሆን? መንግስት ስራው ምን ይሆን?
Image
በቤይሩት ኢትዮጵያዊቷ በመኪና አደጋ ደርሶባት ቆንስላ ጽህፈት ቤቱ ሀላፊነት አልወስድም በማለቱ መዳን ስትችል ህክምና ባለማግኘቷ ህይወትዋ አለፈ

የቆንስላ ጽህፈት ቤቱ ሀላፊዎች በእህቶቻችንን ላይ የሚደርሰውን ግፍና መከራ ችላ በማለት የራሳቸውን ብቻ ቢዝነስ ሲያሳዱ የበርካቶች ህይወት እንደቀልድ ያልፋል: : ፥ ቤተሰቦቻቸው ተበድረው የላኳቸው ሊጆቻቸውን እሬሳ እንደገና በብድር ሲያስገቡት ብታዮ ልብ ይሰብራል:: ከዚህ በላይ በዜጎቹ ላይ ቁማር የሚጫወት የዜጎቹ መከራ ግፍ ስካይና ጉዳት የማያሳስበው መንግስት በAለም ላይ አለ ?# MINILIK SALSAWI# »

No comments:

Post a Comment