የኢህአዴግ መንግስት እየተከተለው ባለ ህገ-መንግስትን የጣሰ አካሄድ በአ/አበባ በሚገኘው የአንዋር መስጊድ ውስጥ መንግስትን የሚጻረሩ ተቃውሞ እንዳይቀሰቀስ በመስጋት ቶሎ ለመቆጣጠር ያመቸው ዘንድ የፌደራል ፖሊስና የመከላከያ ሰራዊት አባላት በመስጊዱ ቅጥር ግቢ ከጥቅምት 5,2006 ዓ/ም ጀምረው መዋልና ማደር መጀመራቸውን የደረሰን ዘገባ ያመለክታል፣
የሙስሊሙ ማህበረሰብ ተወካዮች መንግስት ከሃይማኖት እጁን እንዲያስነሳና በመስጊዶች ውስጥ ወታዶሮችን እያሰማራ በነጻነት ጸሎታችን እንዳናደርስ እንቅፋት እየፈጠረብን ነው በማለት ለሚመለከተው አካል ክስ ቢያቀርቡም የተሰጣቸው ምላሽ የለም፣
No comments:
Post a Comment