Tuesday, October 22, 2013

የጌት አስ ኢንተርናሽናል ባለቤት እና ዋነኛው የወያኔ ባለድርሻ የንግድ አጋር ባሌለበት ተከሰሰ::

Photo: የጌት አስ ኢንተርናሽናል ባለቤት እና ዋነኛው የወያኔ ባለድርሻ የንግድ አጋር ባሌለበት ተከሰሰ::

ከረዥም ጊዜ ጥረት እና ድካም በኋላ በሕወሓት ባለስልጣናት ተከላካይነት ሲኖር የነበረው ዋነኛ ሙሰኛው አቶ ጌቱ ገለቴ የጌትኣስ አለማቀፍ ድርጅት ባለንብረት እንዲሸሽ ተደረገ:: ግለሰቡ ከተለያዩ የሕወሓት ባለስልጣናት እና ድርጅቶች ጋር ከፍተኛ የሆነ ሙስና የፈጸመ ሲሆን የሙስና ኮሚሽን ያቀረበበትን ክስ ተከትሎ ወደ ውጭ አገር እንዲሸሽ ያደረጉት መሆኑ ሲታወቅ የጸረ ሙስና ኮሚሽን ባቀረበው የፍርድ ቤት አቤቱታ ግለሰቡ ለመያዝ የክስ ዋረንት እንዲቆረጥለት የጠየቀ ሲሆን ከወር በፊት ከሃገር እንዲወጣ ያደረጉት የሕወሓት ባለስልጣናት ክሱን ለማድበስበስ ቢሞክሩም አልተሳካላቸውም::ለቤተሰቦቻቸው ቅርብ የሆኑ ምንጮች እንዳሉት አቶ ጌቱ አሜሪካን አገር ይገኛል::

ከጉምሩክ ባለስልጣናት እና ከታሰሩ ነጋዴዎች ጋር በጥምረት ክስ የቀረበበት አቶ ጌቱ በቦሌ መስመር አፍሪካ መንገድ ሁለት ህንጻዎች ያሏቸው ሲሆን ከአቶ ከተማ ከአቶ ነጋ እና በቅርቡ ከተያዙት አቶ ገብረስላሴ የኮሜት ባለቤት ጋር የንግድ ቡድን ያላቸው መሆኑ ታውቋል:: 
READ MORE HERE http://ethiopianewsforum.com/viewtopic.php?f=2&t=63737

#
Minilik Salsawi #

No comments:

Post a Comment