Tuesday, October 29, 2013

የዘር ማጽዳት (Ethnic Cleansing) ዘመቻ፡ በወልቃይትና በጠገዳ ማህበረሰብ ላይ!

የተባበሩት መንግስታት ም/ቤት በ1948ና በ1992 ዓ.ም የዘር ማጥፋትንና የዘር ማጽዳትን ወንጀሎች አስመልክቶ ያስተላለፈው ውሳኔ ለዚህ ጦማር እንደ መግቢያ ያገለግሉ ዘንዴ የተመረጡ ናቸውና በቅድሚያ የሚከተሉትን ሊንኮች ይመለከቱ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡ 
www.preventgenocide.org/genocide/officialtext.htm www.un.org/documents/ga/res/47/a47r080.htm የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር ይህን ኢትዮጵያዊ ዘር ማፅዳት ለምን አስፈለገው? ከዚህ ቀደም በተለያዩ መድረኮችና መጣጥፎች እንደተገለጠው ሁለ ወያኔ በጎንደር ህዝብ ላይ በተለይም በወልቃይት ጠገዳና 
ከዚህ ቀደም በተለያዩ መድረኮችና መጣጥፎች እንደተገለጠው ሁለ ወያኔ በጎንደር ህዝብ ላይ በተለይም በወልቃይት ጠገዳና ጠለምት ህዝብ ላይ የፈፀመው ወረራ በሁለት መሰረታዊና እኩይ ጭብጦች ላይ ይነሳል፡፡
1ኛ. ለታለመው የ“ታላቋ ትግራይ” መንግስትና ለ“ትግሪያዊው ወርቅ” ህዝብ የምግብ ዋስትና የሚያረጋግጥ ለም መሬት በመፈለግ ሲሆን፤
2ኛ. ለወደፊት በ“ሃገርነት” ለታጨችው ለ“ታላቋ ትግራይ” ከቀሪው አለም ጋር የየብስ የመውጫና የመግቢያ በር ለማግኘት በመቋመጥ የተተለመ ነው፡፡
ይህም ታሪካዊ እውነታ በ1968 ዓ.ም. የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጭ ግንባር (ወያኔ) ባወጣው ማንፌስቶ መሰረት የጠለምት፣ የወልቃይትንና የጠገዳ መሬቶች በ“ታላቋ ትግራይ” መንግስት ካርታ ውስጥ እንደሚጠቃለሉ በግልፅና በዝርዝር ያሳያል። …..ሙሉውን ከዚህ ላይ ያንብቡ።
[...] …read more
Via: Welkait

No comments:

Post a Comment