Friday, September 20, 2013

የ“መስቀል አደባባይ” የሰላማዊ ሠልፍ ውዝግብ

“መስቀል አደባባይ እንወጣለን” - ተቃዋሚዎች፤ “ጃን ሜዳ ውጡ” - መንግሥት


የ“መስቀል አደባባይ” የሰላማዊ ሠልፍ ውዝግብ
“ጃን ሜዳ / መስቀል አደባባይከፊታችን ዕሁድ ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ሣምንታት በሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለሚካሄዱ ሕዝባዊ ሰልፎች ዕውቅና መስጠቱን የአዲስ አበባ አስተዳደር ገልጿል። ሰልፎቹ በመስቀል አደባባይ ሊካሄዱ እንደማይችሉ ግን አስታውቋል። 

No comments:

Post a Comment