Friday, September 27, 2013

Breaking News:የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ዛሬም ታግተው ወደ አራዳ ፓሊስ ጣቢያ ተወስደዋል፡፡ አብረዋቸው የታሰዩት አመራሮችና አባላት እንደሚከተለው ነዉ !

Police detain more than 26 UDJ leaders in Addis while they are campaigning for September 29th demonstration.
ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ - የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር
የተከበሩ ግርማ ሰይፉ - የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር
አቶ ስዩም መንገሻ - የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ
አቶ ዳንኤል ተፈራ - የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
አቶ አስራት ጣሴ - ዋና ጸሃፊ
አቶ ተክሌ በቀለ - የፋይናንስ ጉዳይ ኃላፊ
አቶ ሽመልስ ሃብቴ - የማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊ

አቶ ሃብታሙ አያሌው - የህዝብ ግንኙነት ም/ኃላፊ
አቶ ብሩ በርመጂ - የብሔራዊ ምክር ቤት አባል
አቶ አበበ አካሉ - የብሔራዊ ምክር ቤት አባል
አቶ እንግዳ ወ/ፃዲቅ - የብሔራዊ ምክር ቤት አባል

አቶ አለባቸው ነጋሽ - አባል
አቶ መካንንት ብርሃኑ - አባል
አቶ እንዳልካቸው ባዩ - አባል
አቶ ብስራት ተሰማ - አባል
አቶ ወንደሰን ክንፉ - አባል
አቶ ኃይሉ ግዛው - አባል
አቶ ደረጀ ጣሰው - አባል
አቶ ገዛህኝ - አባል
አቶ ባዩ ተስፋዬ - አባል
አቶ ወርቁ - አባል

No comments:

Post a Comment