Monday, August 26, 2013

ሰዉ እንደ ኩበት በፀሀይ ይደርቃል እነዴ? ብዙ ወንድሞቻችንና እህትቾቻችን የሠሀራ በረሀ እና የባህር እራት እየሆኑ ሚዘለቀዉ እስከ መቼ ነዉ???.

By Mesfin 26.08.2013



ሰዉ እንደ ኩበት በፀሀይ  ይደርቃል እነዴ? ብዙ ወንድሞቻችንና እህትቾቻችን  የሠሀራ በረሀ  እና  የባህር እራት እየሆኑ ሚዘለቀዉ እስከ መቼ ነዉ፤ ልማታዊ  ነኝ የሚለዉ አሸባሪዉ ወያኔ  የስራዉ ወጤት ይህ ነዉ፡፡ ነገን ተስፋ አድርገዉ  ለተሸለ በሚታትሩ ወጣቶች ህይወት ቀልድ
ሰዉ በሀገሩ ተከብሮ የሚፈልገዉን ሰርቶ፤ ነግዶ፤ አርሶና ዘረቶ በቀዬዉ እንድናይኖር ተገፈቶ ህየወቱን በበረሀ ለአሞራ ገብሮ እሰከመቼ? በጣም ያሳዝናል.....
ልማታዊ  ነኝ የሚለዉ አሸባሪዉ ወያኔ  የስራዉ ወጤት ይህ ነዉ



No comments:

Post a Comment