Sunday, August 25, 2013

በምዕራብ አርሲ ዞን በኮፈሌ ከተማ በመንግስት ወታደሮች የተጨፈጨፉት ንፁሃን ሙስሊሞች ስም ዝርዘር ይፋ ሆነ፡፤

በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ አርሲ ዞን በኮፈሌ ከተማ በመንግስት ወታደሮ የተጨፈጨፉት ንፁሃን ሙስሊሞች መካከል የ 14ቱ ሙስሊሞች ስም ለማወቅ ተችሏል፡፤ 
በሻሸመኔ አጠቃላይ ሆስፒታል በተገኘ መረጃ መሰረት የተገደሉት ሙስሊሞች ቁጥር 16 መሆናቸው የታወቀ ሲሆን የ14ቱን ሙስሊሞች ስም ለማግኘት ተችሏል፡፤ እንደሚከተለው ይቀርባል:-

1.አደም ጀማል

2.ሌንጮ ጂልቻ


3.ሃቢብ ዋቤ

4.ጋቻኖ ቱሴ



5.ሙሃመድ ደ በልኡሶ

6.ጀማል አርሾ አርሲ

7.ሙሃመድ ኢዳዎ

8.አማን ቡሊ

9.ሙሃመድ ሃሰን

10.ረሺድ ቡርቃ

11.አቡሽ ኢብራሂም

12.ማሙሽ ኢብራሂም

13.ቱኬ በሶ

14.አብዱልከሪም አብዲኑር ሽፋ መሆናቸው ታውቋል፡፤

አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያበሽራቸው!!!

ድል ለኢትዬጲያ ሙስሊሞች!!!

አላሁ አክበር!!!

To get more information like this page

https://www.facebook.com/abudawdosman
https://www.facebook.com/abudawdosman

No comments:

Post a Comment