“የሰላም እሴቶች ማጎልበቻ” የተባለው ጉባዔ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔና በፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ነው።
“አክራሪነት” ባሉት በዚህ እንቅስቃሴ ላይ መንግሥታቸው የማያዳግም እርምጃ መውሰዱን እንደሚቀጥልም በድጋሚ አሳስበዋል።
እንቅስቃሴውን ይደግፋሉ ያሏቸውን ተቃዋሚዎችም በድጋሚ አስጠንቅቀዋል።
በየክልሉ ሲካሄዱ የቆዩ ጉባዔዎች ቀጣይ የሆነው “የሰላም እሴቶች ማጎልበቻ” የተባለው ጉባዔ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔና በፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር መሆኑ ታውቋል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
No comments:
Post a Comment