Friday, August 9, 2013

በሀያ አንደኛዉ ክፍለ ዘመን ሰዉ መግደል ፡ ማሰር እና ማሰቃየት ትክክል ነዉ ያስብላል እንዴ?

ነገሩ ወዲህ ነዉ፡ ትላንትና ፌደራል ፖሊስ በሙስሊም  ወገኖቻችን ላይ የወሰደዉ የጭከኔ እርምጃ በጣም ትክክል እና ተገቢ ነዉ  ብለዉ የሚነገሩን የሙስሊሙ የወቅቱ መሪ ነኝ የሚሉ ግለሰብ ኢቲቪዎች ዉሸት በለመደች መስኮታቸዉ  አቀርበዉ  እንዲነገሩን አደረጉ፡በጣም ያሳፍራል፡፡ ለነገሩ በግለሰቡ መፍረድ ይከብዳል፡ ማን ያዉቃል ወያኔዉች ምን ገዶዋቸዉ ወይ መሳሪያ ደግነዉም ይሆናል፡፡
ወያኔዎች ቢገባቸዉ የህዝብን ጥያቄ በዚህ መንገድ መቼም ቢሆን አያስቆሙትም፡፡

ከመስፍን


                                        

No comments:

Post a Comment