በደቡብ ክልል ጋሞጎፋ ዞን ቁጫ ወረዳ የማንነት፣ የመልካም አስተዳደር እና የልማት ጥያቄዎችን በማንሳታቸው ከአንድ ወር ተኩል ገደማ በፊት ታስረው ከነበሩ ከሁለት መቶ የሚበልጡ ሰዎች መካከል አብዛኞቹ በወቅቱ ተፈተዋል።
ይሁንና፣ ከሰባ የሚበልጡ አርባ ምንጭ ማረሚያ ቤት እንደተወሰዱ እና ከነዚሁም ሠላሣ ስምንቱ በዋስ እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ቢያዝም አሁንም በእስር ቤት እንደሚገኙ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ያነጋገራቸው ጉዳዩ የሚመለከታቸው ወገኖች ገልጸዋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ
No comments:
Post a Comment