በምስራቅ አፍሪካ ብቸኛው አሸባሪዉ መንግስት ወያኔ ብቻ ነዉ፡፡ ስለዚህ ኢትዮጵያ ከተጋረጠባት አደጋ ጉዳዩ ያገባኛል፤ ይመለከተኛል የሚል
ሁሉ ያለፖለቲካ ልዩነት በተባበረ ክንድ መንግስታዊ አሸባሪ ወያኔን እናስወግድ፡፡
ሁላችንም ወያኔ ባዘጋጀልን
መረብ ዉስጥ ወድቀን የብሄር እና የክልል ታሪክ
ስናወራ ወገኖቻችን በሸፈታዉ ወያኔ ክብራቸዉ
ተዋርዶ በሀገራቸዉ የበዪ ተመልካች ሆነዉ መኖር እስከ መቼ?
የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን በተባበረ ከንድ ሀገራችን ከገባችበት ችግር እንታደጋት፡፡ የመጀመሪያዉ እና
አንገብጋቢዉ ቅድሚያ ሊሰጠዉ የሚገባዉ ጉዳይ በወገኖቻችን ለይ
አየደረሰ ያለዉን ግፍ ማሰቆም ሲሆን፤ ሌላዉን ከነፃነት በሗላ
በብሄራዊ መግባባት የሚፈታ ይሆናል፡፡
By: Mesfin
No comments:
Post a Comment