ቀሪ ቤተእስራኤላውያን ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚገኙ የትናንቱ ጉዞ የመጨረሻው እንዳይደለ ቤተ እስራኤላዊ የፓርላማ አባል ለዶቼቬለ አስታውቀዋል ። ትንናት እስራኤል የገቡት ኢትዮጵያውያን አይሁዶች እጎአ በ2010 መጨረሻ ላይ ኢትዮጵያ የሚገኙ ቀሪ የቤተ እስራኤል ወገኖች በ 3 ዓመት ውስጥ ተጠቃለው እስራኤል እንዲገቡ በታቀደው መሠረት የተከናወነ ነው።
ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል በመግባት የመጨረሻዎቹ የተባሉት 450 የሚደርሱ ቤተ እስራኤላውያን ትናንት ቴላቪቪ እስራኤል ሲደርሱ ይፋ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ። በአቀባበሉ ላይ የእስራኤል ከፍተኛ ባለሥልጣናትና ቤተ ዘመዶቻቸው ተገኝተዋል ። በሌላ በኩል ቀሬ ቤተእስራኤላውያን ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚገኙ የትናንቱ ጉዞ የመጨረሻው እንዳይደለ ቤተ እስራኤላዊ የፓርላማ አባል ለዶቼቬለ አስታውቀዋል ። ትንናት እስራኤል የገቡት ኢትዮጵያውያን አይሁዶች እጎአ በ2010 መጨረሻ ላይ ኢትዮጵያ የሚገኙ ቀሪ የቤተ እስራኤል ወገኖች በ 3 ዓመት ውስጥ ተጠቃለው
እስራኤል እንዲገቡ በታቀደው መሠረት የተከናወነ መሆኑን የእስራኤል ወኪላችን ግርማው አሻግሬ ዘግቧል ።
ግርማው አሻግሬ
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ
No comments:
Post a Comment