Wednesday, August 28, 2013

የቤተ እስራኤላዉያን ሽኝት

  • ቀን 28.08.2013


አራት መቶ የሚሆኑ ቤተ እስራኤላዉያን ለዓመታት ሲያልሟት ወደነበረችዉ ምድር በዛሬዉ ዕለት ተሸንተዋል። ቀሪዎቹን ደግሞ ይህ ጉዞ የመጨረሻዉ ነዉ መባሉ እንዳሳዘናቸዉ የቤተ እስራኤላዉያን ማኅበር ገልጿል።አራት መቶዎቹ ቤተ እስራኤላዉያኑ ከጎንደር ከተማ መምጣታቸዉ የተገለጸ ሲሆን ከተለያዩ ክፍለ ሐገራት ወደአዲስ አበባ በመምጣት ከዛሬ ነገ እዚያ ወደሚገኙ ቤተሰቦቻችን እንሄዳለን በማለት የሚጠባበቁቱ 600 በላይ እንደሚሆኑም ይናገራሉ። አብዛኞቹም ከአስር ዓመታት በላይ ጉዞዉን በተስፋ ሲጠብቁ ቆይተዋል።
የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ /እግዚአብሔር ሁኔታዉ ተከታትሎ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ /እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ

AUDIOS AND VIDEOS ON THE TOPIC

http://www.dw.de/

No comments:

Post a Comment