
ክርስትና ተከታዮችም ሆናችሁ አስልምና እምነት ተከታዮች ከዚህ አደጋ ራሳችሁን እንድትጠብቁና ድርጊቱም የህወሃት እንጂ የኢትዮጵያ ክርስትናም ይሁን የአስልምና እምነት ተከታዮች አለመሆኑን ቀድማችሁ እንድትረዱ አደራ እላለሁ፤
ጽሑፍ እንዲመያስረዳው ኢላማ ከተደረገባቸው ቦታዎች፤ አላባ ቆሊቶ፤ ሃይቅና ወልዲያ፤ ጂማ፤ ባሌና አርሲ፤ ጅጅጋ እና ሌሎችም ይገኙባቸዋል፤
http://ecadforum.com/2014/01/17/terror-plot-to-turn-ethiopian-epiphany-celebration-into-an-inferno-uncovered/
No comments:
Post a Comment