Friday, January 17, 2014

በትግራይ አፅቢ ግጭቱ ለጊዜው ቆሟል! ህዝቡ እንዳይንቀሳቀስ በፌደራል ፖሊስ ተከቧል!

(EMF) ትላንት በትግራይ ክልል፣ አፅቢ ወረዳ ስለተቀሰቀሰው ግጭት፤ ከስፍራው አብርሃ ደስታ መዘገቡ ይታወሳል። ዛሬ ስላለው ሁኔታ ደግሞ እንዲህ በማለት ዘገባውን ቀጥሏል። ግጭቱ ለጊዜው ቆሟል። መከላከያ ሰራዊት የሃይል እርምጃ ከመውሰድ ታቅቦ ህዝቡ እንዲበተን ተማፅኗል። በፖሊስ የታሰሩትን ነገ (ዛሬ ዓርብ 09/05/06 ዓም) እንደሚፈቱ ቃል ገብቷል። ድራማው ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት (7:00) ላይ ተፈፅሟል። ድርድሩ ዛሬ ዓርብ ይቀጥላል። አካባቢው […] …read more
Source: Ethioforum

No comments:

Post a Comment