Friday, February 21, 2014

አልሸባብ በሱማሌው ፕሬዚዳንት ግቢ ውስጥ ጥቃት ፈጸመ

በጥቃቱ የሶማሊ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የፕሬዚዳንቱ ጠባቂዎች ሲገደሉ ፕሬዚዳንቱና /ሚንስትሩ መትረፋቸው ታውቋል። አልሸባብ በፕሬዚዳንቱ ግቢ ውስጥ ወታደሮቹ እንደሚገኙ ቢገልጽም የሶማሊያ መንግስት ግን ሁሉም የአልሸባብ ታጣቂዎች ተገድለዋል ብሎአል። አልሸባብ ከሞቃዲሾ ለቆ ቢወጣም በከተማዋ ውስት የሚፈጽመውን ጥቃት አላቆመም።

Source: Ethsat

No comments:

Post a Comment