Thursday, February 27, 2014

አንድነትና መኢአድ የአድዋ ድል በዓልን በእግር ጉዞ ለማክበር ለጠየቁት ጥያቄ መንግስት “ጥያቄውን ለመመለስ እችገራለሁ” አለ

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት)ና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) 118ኛውን የአድዋ በዓል ምክንያት በማድረግ ቀበና ከሚገኘው የአንድነት ጽ/ቤት ተነስቶ ምኒልክ አደባባይ ሲደርስ የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ ጉዞውን ወደ (መኢአድ) ጽ/ቤት በማድረግ ስለ አድዋ የድል በዓል ውይይት እንደሚያደርጉ የካቲት 19 ቀን 2006 ዓ.ም የማሳወቂያ ደብዳቤ ቢያስገቡም በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ መስተዳድር የሰላማዊ ሰልፍ ማሳወቂያ ኦፊሰር በተጻፈ ደብዳቤ በብሔራዊ ደረጃ ፕሮግራም በመያዙ የናንተን ጥያቄ ለማናስተናገድ እንቸገራለን በሚል በደብዳቤ ምላሽ ሰጥቷል፡፡
Source: Zehabesha

No comments:

Post a Comment