Sunday, February 23, 2014

በአገሩ ሁለተኛ ደረጃ ዜጋ ሆኖ ባለሙያው እንዲበሳጭና እንዲማረር እያድረጉ የኢትዮጵያን አየር መንገድ መንከባከብና ማሳደግ ይቻላልን?

በሠራተኛው እይታ፡ አየር መንገዱ የድሮ ጥላውን እንጂ የዛሬ ሪያልቲው ወንካራ ነው። ድሮ ለአየር መንገድ መሥራት ኩራት ነበር። ዛሬ ለአየር መንገዱ ለመሥራትና ታማኝ ነው ብሎ ለመታየት ሙያችንን ማሸነፋችን፡ ሃላፊነታችንን መወጣታችንና ኢትዮጵያውያነታችን በቂ አይደለም። በሌላ በኩል ደግሞ ሁለተኛ ደረጃ ዜጎች መሆናችን እንዲታወቅ ሆን ተብሎ በሕወሃት ስዎች አያያዝና ተቀባይነት፡ ታማኝነት ልዩነቱ መሠመሩ ነው

Source: Ecadforum

No comments:

Post a Comment