
#Ethiopia #ET702 #Ethiopian702 via:MinilkSalsawi#
የኢትዮጵያን አየር መንገድ አይሮፕላን በመጥለፍ ጄኔቭ ያሳረፈው የረዳት አብራሪ ሃይለመድህን መኖሪያ ቤት በወያኔ የፌዴራል ፖሊሶች እና የደህንነት ሃይሎች መበርበሩ ታውቋል::የፓይለቱ መኖሪያ ወደሆነው እና ኢምፒሪያል ሆቴል አከባቢ ከሚገኘው ቤቱ በመሄድ ብርበራ ያደረጉት የወያኔ የፖሊስ እና የደህንነት ሃይሎች የተለያዩ ሰነዶችን እና የእሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ዘርፈው ወስደዋል::
No comments:
Post a Comment