Sunday, February 23, 2014

የሸፍጥ ክርክር የሃሰት ክምር የታሪክን እውነታ አይቀይርም! – ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የሸፍጥ ክርክር የሃሰት ክምር የታሪክን እውነታ አይቀይርም! ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ የካቲት 15 ቀን 2006 ዓ/ም ( February 22, 2014 ) I. መግቢያ: የካቲት 3 ቀን 2006 ዓ/ም የወያኔ/ኢሕአዴግ ሊቀ-መንበርና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ለአገር-ውስጥ ጋዘጤኞች በሰጡት መግለጫ ላይ የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጉዳይን በተመለከተ ለቀረበላቸው ጥያቄ በድፍረት የሰጡት ምላሽ የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ [...]

Source: Welkait

No comments:

Post a Comment