Friday, March 29, 2013


ኢትዮጵያ

የመሰብሰብና የሰላማዊ ሰልፍ መብቶች

የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ የመሰብሰብና ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብቶች ኢትዮጵያ ዉስጥ አለመከበራቸዉን አመለከተ።
የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ በምህፃሩ ሰመጉ ባወጣዉ አንድ መቶ ሃያ አራተኛ ልዩ መግለጫ በሀገሪቱ የተለያዩ  የፖለቲካና የሲቪክ ማህበራት ስብሰባና ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብታቸዉ መጣሱን አጣርቶ ማሥረጃ ማካተቱን ገልጿል። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የሰመጉን ዳይሬክተር አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ

AUDIOS AND VIDEOS ON THE TOPIC

No comments:

Post a Comment