Friday, March 29, 2013


የህዳሴ ግድብ ግንባታ ሁለተኛ ዓመት፤

ከሱዳን ጋር ከሚያዋስነው ድንበር 40 ኪሎሜትር ርቀት ባለው ቦታ፣ በጥቁር ዐባይ ላይ በመገንባት ላይ ያለው፣ በአፍሪቃ በታላቅነቱ ወደር እንደማይኖረው የሚነገርለት ግድብ ፣ግንባታው ሲፈጸም 5,250 ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እንደሚያመነጭ መገለጡ የሚታወስ ነው።
ይኸው ትልቅ ግድብ ፣ ሥራው የተጀመረበት ሁለተኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ መሆኑን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ፤ ከወላይታ በኩል ከፍላጎታችን ውጭ ፤ ለግድቡ ሥራ ከደመወዛችን እንዲቆረጥ እየተደረገ ነው ሲሉ ያማረሩ ወገኖችን ቅሬታም ዘገባው አካቷል።
http://www.dw.de/

No comments:

Post a Comment