Wednesday, March 20, 2013


የጋጠ-ወጦች ዝርፊያና የኅይል እርምጃ

በአዲስ አበባ ከተማ በአንዳንድ አካባቢዎች፤ የዝርፊያና የኃይል እርምጃዎች እየተበራከቱ በመምጣታቸው፣ በኑዋሪዎች ላይ ሥጋት ፈጥሯል።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ እንደሚያስረዳው፣ በአዲስ አበባ ከተማ በአንዳንድ አካባቢዎች፤ ዝርፊያና የኃይል እርምጃዎች እየተበራከቱ በመምጣታቸው፣ በነዋሪዎች ላይ ሥጋት ፈጥሯል።በልማዱ ጀሞ፤ ሰሚትና አያት ተብለዉ በሚጠሩት አካባቢዎች፤ በድንጋይ ጠረባ ላይ በተሠማሩ ሠራተኞች በተነሳ የቡድን ጠብም፤ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ሰወች መሞታቸው ተመልክቷል።

No comments:

Post a Comment