Tuesday, November 26, 2013

ሳኡዲ በየመን ግዛት ድንበር በል ኢትዮጵያውያንን በበረሃ ላይ እያመጣች አየጣለቻቸው ነው::

Ethiopia]n official in Sana`a confirms Saudi deportation of Ethiopian migrant workers to Yemen, he said "Saudi just wants to kick them out"

ሳኡዲ በየመን ግዛት በድንበር በኩል ኢትዮጵያውያንን በበረሃ ላይ እያመጣች አየጣለቻቸው ነው::በየመን ሰንኣ ያሉ የወያኔ ዲፕሎማቶች ሳኡዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ የመን ግዛት በድንበር በኩል እያመጣች በረሃ ላይ እያፈሰሰች መሆኑን አረጋግጠዋል:: እንደ አንድ ዲፕሎማት አባባል ሳኡዲ ከፍተኛ የሆነ የሰብኣዊ መብት ጥሰት በኢትዮጵያውያን ላይ እያደረገች መሆኑን አምነው ኢትዮጵያውያኑን በረሃ ላይ አምጥታ ዘርግፋቸዋለች ሲሉ ለሰባዊ መብቶች ድርጅት ሪፖርት ማድረጋቸውን መረጃዎች ጠቁመዋል::
#EthiopianReview#

No comments:

Post a Comment