(Mesfin Habtemariam) 24.08.2013
ምክንያቱም በሰብአዊ እርዳታ ስም ጥይት እና መሳሪያ መግዣ እየሰጡ ወያኔ በህዝብ ጫንቃ ላይ
በሀይል እንዲቆምና እንዲገድል ብሎም ሀገራችን እንደ ሀገር የመቆም ህልዉናዋ ጥያቄ ዉስጥ እንዲገባ፡
ህዝብ በሀገሩ ላይ እንደ ሁለተኛ ዜጋ እንዲቆጠርና የበዪ ተመልካች እንዲሆን አድርገዉታል፡፡ በእዉነት እነዚህ ለጋሽ
ሀገሮች ወያኔ በህዝብ ላይ የሚያደርሰዉ ጭቆናን ሳያዉቁ ቀርተዉ ሳይሆን የሃገራቸዉን ጥቅም
ከማስጠበቅ አንፃር ብቻ ስለሚሰሩ ነዉ፡፡ ስለዚህ
አሁን ገንዘባችሁን ይዛቹ ከነፃነት መንገዳችን ላይ ዞር
በሉልን ልንላቸዉ እና በራሳችን መንገድ እንዴት ነፃ
እንደምንወጣ እናዉቅበታለን ልንላቸዉ ይገባል፡፡
No comments:
Post a Comment