ስሙን ብትረሱት ስራዉን አትዘነጉትም፡፡እንደዉም የእሱን ድርጊት ተከትሎ ዉጤት ተቀይርዋል ብለዉ የቀለዱ አሉ፡፡ቡርኪና ፋሶ ከዋልያዉ ኒልስፕሪት ላይ ሲጫወቱ 4-0 መሆኑ ያልተዋጠለት አብዱ ረጋሳ ሜዳ ዉስጥ ዘሎ ገብትዋል፡፡ግብ የናፈቀዉን መረብንም ገብኝቲታል፡፡አብዲ የኳስ ሜዳ አከባቢ ልጅ ነዉ፡፡አሁን ከአንድ አመት በኋላ ዋልያዉን ሊቀበሉ ኤርፖርት ከመጡ ጥቂት ኢትዮያዊያን መሀልም አንዱ ሁንዋል፡፡
“ማንንም ሳላማክር ነበር ሜዳ የገባሁት…በጣም ስሜታዊ ሁኜ ነበር ያኔ…ዉጤቱ ጥሩም አልነበረም” በማለት ሜዳ ዉስጥ የገባባትን ሂደት ያስታዉሳል፡፡
አብዲ አሁንስ ንዴት ነዉ ዘንድሮስ…አልኩት…አስቂኝ መልስ መለሰልኝ፡፡”ከአሁን በኋላ ወደ ሀገሬ ነዉ የምገባዉ እንጀ መረብ ዉስጥ አልገባም ብልዋል”፡፡
ትላንት ደጋፊዎቹ አሰልጣኞቹን እና ተጫዋቾቹን በግላጭ በማግኘታቸዉ ደስተኛ ሁነዋል፡፡”የዛሬ አመት ተጫዋቾቹን ለማግኘት በጣም ብዙ ሰዉ መጥቶ ነበር፡፡ነገር ግን ከጆበርግ አይሮፕላን ማረፍያ ተጫዋቾች እንዳይወጡ በመደረጉ ልናገኛቸዉ አልቻልንም ነበር፡፡አሁን ግን ሁሉንም አግኝተናል፡፡የምንወዳቸዉ ተጫዋቾች ጋር ፎቶም ተነስተናል”ብሎኛል
ኳስ ወዳዳቸ ኢትዮጲያዊያን በቀደመዉ የአፍሪካ ዋንጫ ዉጤት ባይደሰቱም አሁንም ለመቶፈዝ ዝግጁ ሆነዋል፡፡
ትላንት ወደ ኤርፖርቱ ከመጡት ኢትዮያዊያን መሀል ፈይሰል አንዱ ነዉ፡፡የጆበርግ ዋና ቦታዎች መሀል ከሆኑት አንዱ ጂፒ ስትሪት ነዉ፡፡እናም እዛ አከባቢ እና በሌሎች ቦታዎች የሚገኙትን ደጋፊዎች አስተባብረዉ ተዘጋጅተዋል፡፡”ዘንድሮ በልዩ ሁኔታ ነዉ የተዘጋጀነዉ…ዋንጫ እንደምንበላ ነዉ የምናስበዉ…እንደሰይጣን የሚጮሁ ከበሮዎችን አዘጋጅተናል፡፡አሁንም ልዩ ደጋፊዎች እንደምንሆን እርግጠኛ ነኝ”ይላል፡፡
ደቡብ አፍሪካ አሁንም በዋልያ ድጋፍ እንደምትደምቅ ይታሰባል፡፡

I can open the link and read your article, Mesfin.
ReplyDelete