Saturday, February 1, 2014

ሰበር ዜና፡ የአሜሪካ መንግስት ለኢትዮጵያ የሚሰጠው እርዳታ ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንዲደረግ ኮንግረስ አጸደቀ

ሰበር ዜና፡ የአሜሪካ መንግስት ለኢትዮጵያ የሚሰጠው እርዳታ ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንዲደረግ ኮንግረስ አጸደቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያወጣው ህግ ላይ ፕሮፌሰር አል ማርያም አኦባንግ ሜቶ እና እና ሌሎች ሃሳባቸውን ሰጥተዋል። የአሜሪካ ድምጽ ራድዮው ሄኖክ ገ/እግዚአብሄር ከፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ያድምጡ። ለማድመጥ እዚህ ላይ ይጫኑ…
Source: Ethioforum

No comments:

Post a Comment