Sunday, January 12, 2014

አስገራሚ ዜና፡ዶክተሮች ሞቷል ብለው ወደ ሬሳ ክፍል የላኩት ወጣት ተነሳ።

ፓኡል  ሙቱራ  የ 24 ዓመት ወጣቱ ኬኒያዊ  ከአባቱ ጋር በመጣላቱ በመርዝ እራሱን ሊያጣፋ በመወሰን መርዙን ከጠጣ በኋላ ወደ ሆስፒታል ተወስዶ በተደረገለት ህክምና ለውጥ ባለማሳየቱ   ዶክተሮች ሞቷል ወደ ሬሳ ክፍል ውሰዱት ብለው ትእዛዝ ካስተላለፉ ከ 15 ስዓታት በኋላ ከሬሳ ክፍል የይድረሱልኝ ጩሆት የሰሙ የሆስፒታሉ የሬሳ ክፍል ሰራተኞች ግማሾች የሚሰሙት ድምፅ አስፈርቷቸው  ክፍሉን ጥለው ሲሮጡ የቀሩት በድፍረት ሄደው የፓኡልን የሬሳ ሳጥን ሲከፍቱ ያጋጠማቸው ሞቷል የተባለው ፓኡል ነፍስ ዘርቶበት ነበር። ልጃችሁ ሞቷል የተባሉት የ ፓኡል ቤተሰቦችም ከሆስፒታሉ በደረሳቸው አስደሳች ዜና እንደገና ሃዘናቸው በደስታ ተቀይሮ ልጃቸውን ይዘው ወደ ቤታቻው ተመልሰዋል። 
Dead man Paul Mutora WAKES UP in mortuary at Naivasha District Hospital in Kenya He said: “The effect of atropanes can sometimes cause slowing of heart rate and dilution of the pupils. “These two observations are used to make the conclusion that someone has lost their life.”
Mr Mutora is now recovering from his ordeal in a ward after being transported back by staff. According to All Africa, Mr Mutora said: “This was a mistake from the start.
“I apologise to my father as I prepare to go and take care of my wife and child.” Although doctors say that Mr Mutora is now out of danger family members blame the hospital for being careless.
An investigation as to how a patient was pronounced dead when he was still alive has since been launched by the hospital.
source:http://www.clickhabesh.com

No comments:

Post a Comment