Tuesday, September 30, 2014

ኢሕአዴግ የሰሞኑ የመምህራን ስልጠና እንዳይሳካ እንቅፋት ሆነዋል ያላቸውን 12 ወጣት መምህራን አባረረ (ዝርዝራቸውን ይዘናል)

(ፎቶ ፋይል)
(ፎቶ ፋይል)
ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ድምጽ ይሰማ ለዘ-ሐበሻ በላከው ዜና መምህራንን ከስራ ቦታችው ማፍናቀል ተጀምሯል አለ። እንደ መምህራኑ ድምጽ ዘገባ 12 ወጣት መምህራን ከሥራቸው ተፈናቅለዋል።
ከሰሞኑ በተካሄደው ስልጠና እና ተያያዥ ጉዳዮች ከመምህራን ጋር መስማማት ያልቻልው ገዢው ፓርቲ በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ ከተማዎቸ በመምህርነት ሙያ እያገለገሉ የሚገኙ የተለያዩ ወጣት መምህራንን ስልጠናው በተሳካ ምክንያት እንዳይካሄድ እንቅፋት በመሆን እንዲሁም በትምህርት ቤቶቸ ውስጥ ድብቅ አጀንዳ ይዛችሁ ስትንቅሳቅሱ ተገኝታችኋል በሚል ምክንያት የተነሳ ህወሀት መራሹ መንግስት የሚከተሉትን መምህራን ከሚሰሩበት ትምህርት ቤት ያለፍላጎታችው ተነስተው ወደ ገጠራማ ስፍራዎች እንዲመደቡ ተደርገዋል፡፡ እስካሁን ድረስኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ ጊዜያዊ ኮሚቴ ባገኘው መረጃ መሰረት በግዴታ ዝውውር የተሰጣቸውመምህራን የሚከተሉት ናቸው፡፡

1. መ/ር ይማም ሐሰን
2. መ/ር ሙለታ ዲንቃ
3. መ/ር ኤርሚያስ ተገኝ
4. መ/ር ሐይለ አምላክ ይገዙ
5. መ/ር ደምስ ግዛቸው
6. መ/ር አንዳርጋቸው ምህረቴ
7. መ/ር አንተነህ ንጉሱ
8. መ/ር ይስሀቅ ጉደታ
9. መ/ር መላኩ አበበ
10. መ/ር ዮሐንስ ካሳሁን
11. መ/ር ዳዊት የሺጥላ
12. መ/ር ዘሪሁን አላምረው ሲሆኑ ከትላንትናው እለት ማለትም 19/01/2007 ዓ.ም ጀምሮ ከስራ ገበታቸው ያለፍቃዳቸው መነሳታቸውን የሚገልፅ ደብዳቤ ተሰጥቷቸዋል፡፡ ከዚህ ቀደም በ2004 ዓ.ም የደመወዝ ጭማሪን ተከትሎ በተነሳ ተቃውሞ በተመሳሳይ መንገድ በርካታ መምህራን ከስራ የመባረር እና ራቅ ወዳሉ ስፍራዎች መመደባቸው ይታወሳል።

የዋሽግተኑ ተቃውሞ ኢሳትን በዓለም ዓቀፍ ስመጥር የዜና አውታሮች ዝናው ገንኖ እንዲወጣ አደረገ፣ኤምባሲው ጉዳዩን ለፖሊስ አሳውቆ እርዳታ ከመጠየቅ ይልቅ አራት ኪሎ ያለ ይመስል ዋሽግተንን በተኩስ መናጡ አሜሪካኖችን ማናደዱ አልቀረም (የዋሽግተኑን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በተመለከተ የጉዳያችን አጭር ዘገባ)

ፎቶ www.csnwashigton.com 

''መሣርያውን ወደሚከራከሩት ሰዎች ደገነ እና ተኮሰ'' ''He points the weapon at others who argue with him and fires'' ሮይተርስ ከዋሽግተን ዲሲ ዛሬ የዘገበው። 
ዛሬ መስከረም 19፣2007 ዓም ዋሽግተን ዲሲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በተቃዋሚ ኢትዮጵያውያን ቁጥጥር ስር ውሎ ባለ ኮከቡ ሰንደቅ ዓላማ በነፃው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ተቀይሯል። ተቃውሞውን አስመልክቶ ኢሳት ዘግይቶ በለቀቀው ተጨማሪ ዘገባ ተቃዋሚዎቹ በኢምባሲው ውስጥ ዘልቀው የአቶ አንዳርጋቸውን እና የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ይዘው ''ነፃነት! ነፃነት!'' ሲሉ አሳይቷል።

Man arrested in Ethiopian embassy shooting in Washington

usa-policeWASHINGTON: US Secret Service agents arrested a man after he fired a gun outside the Ethiopian embassy in Washington on Monday, US media reported.
Video shown by Ethiopian television ESAT shows a man standing by the embassy compound and brandishing what appears to be a handgun.
Several people are heard yelling and seen trying to approach the man when a gunshot rings out.
Local media said no one was injured. A State Department spokeswoman said a man was arrested and that a protest had been taking place near the embassy.
The Secret Service did not immediately return a call from AFP.
State Department spokeswoman Jen Psaki said her office “takes very seriously any incident involving the use of a firearm.”
See more at: http://satenaw.com/man-arrested-ethiopian-embassy-shooting-washington/#sthash.esIx982n.919BnSsI.dpuf

The death toll in the Mediterranean rises while Europe looks the other way

amnestySeptember 30, 2014 (Amnesty) — A year on from the Lampedusa shipwrecks, which claimed more than 500 lives, a new report by Amnesty International highlights how the shameful inaction of European Union (EU) countries has contributed to a spiralling death toll with thousands of refugees and migrants losing their lives in a desperate bid to reach European shores.

Wednesday, September 24, 2014

Ethiopia: Systemic human rights concerns demand action by both Ethiopia and the Human Rights Council

amnestyAMNESTY INTERNATIONAL
PUBLIC STATEMENT
AI Index: AFR 25/005/2014
22 September 2014
Systemic human rights concerns demand action by both Ethiopia and the Human Rights Council
Human Rights Council adopts Universal Periodic Review outcome on Ethiopia

ፌስቡክ ወርሃዊ ክፍያ ሊጠይቅ ነው

ከ1 ነጥብ 317 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉት ፌስቡክ የተሰኘው ማህበራዊ ድረገፅ ከህዳር 22 ቀን 2007 ዓ.ም ጀምሮ ተጠቃሚዎች በየወሩ ሶስት የአሜሪካን ዶላር (60 ብር ገደማ) እንዲከፍሉ ወሰነ።
facebook-addiction
የፌስቡክ መሥራችና ቺፍ ኤግዚኪዩቲቭ ኦፊሰር ማርክ ዙክምበርክ ከትላንት በስቲያ በአሜሪካን ሀገር በጉዳዩ ላይ ይፋዊ መግለጫ በሰጡበት ወቅት ለወርሃዊ ክፍያው የሰጡት ምክንያት የአስተዳደራዊ ወጪ እየናረ መምጣትን ነው።
ፌስቡክ አሁን ካሉት 1 ነጥብ 317 ቢሊዮን ተጠቃሚዎች 75 በመቶ ያህሉ በየወሩ የአባልነት 3 ዶላር ሊሰበስብ እንደሚችል የገመተ ሲሆን ይህም ገንዘብ በዓመት እስከ 3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያስገኝለታል።
የፌስቡክ ቃለአቀባይ ሚስተር ፓውል ሆናነር ስለጉዳዩ ለሲ.ኤን. ኤን የቴሌቭዥን ጣቢያ በሰጡት አስተያየት በየቀኑ ፌስቡክን በ100ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንደሚቀላቀሉ አስታውሰው የወርሃዊ የአባልነት ክፍያው መጣሉ ፌስቡክም ራሱ እንዳላስደሰተው ገልፀዋል።
በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት የፌስቡክ አካውንት ያላቸው ከ902 ሺ 440 በላይ ያህል ዜጎች መሆናቸውን መረጃዎች የሚያመለክቱ ሲሆን በሀገሪቱ ካለው የውጪ ምንዛሪ እጥረት ጋር ተያይዞ ዶላር በባንክ ማስተላለፍ ስለማይቻል በኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛኛዎቹ የማኅበራዊ ድረገጽ ተጠቃሚዎች ከአገልግሎቱ ውጪ ሊሆኑ እንደሚችሉ የብዙዎች ግምት ሆኗል።

ምንጭ፡ ሰንደቅ ጋዜጣ

Sunday, September 21, 2014

UN experts urge Ethiopia to stop using anti-terrorism legislation to curb human rights

UN-HUMAN-RIGHTSeptember 21, 2014, GENEVA (United Nations Human Rights) – A group of United Nations human rights experts* today urged the Government of Ethiopia to stop misusing anti-terrorism legislation to curb freedoms of expression and association in the country, amid reports that people continue to be detained arbitrarily.
The experts’ call comes on the eve of the consideration by Ethiopia of a series of recommendations made earlier this year by members of the Human Rights Council in a process known as the Universal Periodic Review which applies equally to all 193 UN Members States. These recommendations are aimed at improving the protection and promotion of human rights in the country, including in the context of counter-terrorism measures.

EthioSwedish Task Force Decorated woyane Ambassader with Rotten Fish &eggs



Ethio-Swedish task force cooperated with Ogaden association in Stockholm humiliated the Woyane ambassador in Sweden. Protesters throw rotten eggs and fish against the Ambassador.