Sunday, September 22, 2013

የዛሬዉ ሰማያዊ ፓርቲ ሰልፍ ወያኔን መታገልና ማሸነፍ የሚቻለው በምን መንገድ መሆን እንዳለበት በጥልቀት ለመመርመርና ለማቀድ ጠቃሚ ትምህርት ሰጥቶ አልፏል፡


22.09.2013 by Mesfin

ሰማያዊ ፓርቲ ወያኔ የሚረግጡትን መሬትና የማይረግጡትን ምድር ወስኖ ሰልፈኛውን ከቦ እንዳሰቡት መስቀል አደባባይ መድረስና ከህዝብ መገናኘት እንዳይችሉ በማድረጉ

 ወደ ቢሮ በመመለስ የሰልፉን በሰላም መጠናቀቅ አብስረዋል፡፡ ይህ ትልቅ የአመራር ብቃትን፤ ሀላፊነትንና ለህዝብ ወገንተኝነትን የሚያሳይ ነዉ፡፡  ወያኔዎች ሰልለፉን ለማቆም ባትወስኑ ኖሮ ህዝብ ላይ መተኮስን  እንደልማዳቸ ይፈፀሙት ነበር፡፡ብስለት የተሞላው አመራር በማድርጋችሁ አድናቆት ይገባችኀል፡፡  እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ህዝብ ያሸንፋል!!!

No comments:

Post a Comment