Friday, September 20, 2013

አፍሪካዊያን ከአይሲሲ በደቦ መዉጣታቸውን ኢትዮጵያ ትደግፋለች

የአፍሪካ ሃገሮች ከዓለምአቀፉ የወንጀል ችሎት - አይሲሲ አባልነት በደቦ እንዲወጡ ለማድረግ ኬንያ የጀመረችውን ጥረት እንደምትደግፍ የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡
በዓለምአቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ተከስሰው ጉዳያቸው እየታየ ያለው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታና ምክትል ፕሬዚዳንቱ ዊልያም ሩቶ /የተከሰሱባቸው ‘አቀናብረዋቸዋል’ ወይም ‘ተሣትፈውባቸዋል’ ተብለው የተጠረጠሩባቸው ‘በሰብዕና ላይ የተደረጉ ወንጀሎች’ የተፈፀሙት እንደስማቸው ቅደም ተከተል የኬንያ የገንዘብ ሚኒስትርና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር በነበሩበት እአአ በ2007 ዓ.ም  ነው፡፡

ሄግ-አዲሳባ-ናይሮቢ-ኻርቱም-ዋሺንግተን  

No comments:

Post a Comment